ፓሪስ፥ አሸባሪ ወንድማማቾቹ ተገደሉ

በፈረንሣይ መዲና ፓሪስ «ሻርሊ ኤብቶ» የተሰኘው የስላቅ ጋዜጣ ዋና ጽ/ቤትን ፓሪስ ውስጥ በመውረር ግድያ የፈፀሙት ኹለት ወንድማማቾች መገደላቸው ተዘገበ። በፓሪስ ስተምሥራቅ አንድ የአይሁድ ሱፐርማርኬት ውስጥ ዛሬ ሌላ የሽብር ጥቃት በመሰንዘር ቢያንስ ኹለት ሰዎችን እንደገደለ የተጠቀሰው የሽብር ተጠርጣሪም መገደሉ ይፋ ሆኗል።

1 Comment on “ፓሪስ፥ አሸባሪ ወንድማማቾቹ ተገደሉ”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*