የፓሪሱ ሽብርና የአፍሪቃውያን አስተያየት

ፓሪስ ፈረንሳይ ውስጥ፤ ሻርሊ ኤብዶ በተሰኘው በአሥቂኝ ስእሎች የታጀበ የምጸትና ሥላቅ መጽሔት ዝግጅት ባልደረቦችና በሁለት ፖሊሶች ላይ የተፈጸመው ግድያ ፣ ምዕራቡን ዓለም ብቻ ሳይሆን የአፍሪቃውን ክፍለ ዓለምም ማሳዘኑ ተነግሯል። የፓሪሱ