የፓሪሱ ግድያና የጀርመን የፀጥታ ሥጋት፣ DW Amharic January 9, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከትናንት በስቲያ ፓሪስ ውስጥ፣ በተፈጸመው የሽብር ተግባር ሳቢያ ፣ ድንጋጤ፣ ንዴትና ሐዘን ተፈራርቀዋል። ሻርሊ ኤብዶ የተባለው አሥቂኝ ስዕሎችን («ካርቱንስ»)መሠረት ያደረገ የምፀትና ሥላቅ መጽሔት በሚዘጋጅበት ማዕከል አሸባሪዎች ሰተት ብለው ገብተው