የፓሪሱ ጥቃትና የዓለም መሪዎች አስተያየት DW Amharic January 8, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አወዛጋቢ ምፀታዊ ምስሎችን በሚያወጣው ሻርሊ ኤብዶ በተባለው የፈረንሳይ ጋዜጣ የፓሪስ ቢሮ ውስጥ ትናንት በታጣቂዎች የተፈፀመው ግድያ በአብዛኛው የዓለም ክፍል እየተወገዘ ነው ።