ባህላዊዉ የገና በዓል አከባበር DW Amharic January 8, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኢትዮጵያዉያን ዘንድ የበዓላት ሁሉ በኩር የሆነዉ የልደት ማለት ገና በዓል ትናንት በደማቅ ተከብሮ ዉሎአል። በኢትዮጵያ የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች አርባ ቀን ፆመዉ የምሥራች የዓለም ቤዛ ክርስቶስ ተወለደ ሲሉ የልደትን በዓል በምሥራች በደስታ ያከብሩታል ተድላዉ ደስታዉም የተጋነነ ነዉ ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ይናገራሉ።