የአዉሮጳ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎችን ወደ ኢትዮጵያ አለመላኩ DW Amharic January 8, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በመጭዉ ግንቦት ወር በኢትዮጵያ በሚካሄደዉ ምክር ቤታዊ ምርጫ የአዉሮጳ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎችን የማይልክ መሆኑ እየተገለፀ ነዉ።