ፓሪስ ከሽብር ጥቃቱ በኋላ DW Amharic January 8, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በፈረንሣይ መዲና ፓሪስ ትናንት የተጣለዉን የአሸባሪዎች ጥቃት ተከትሎ የተለያዩ የዓለም መንግሥታትና ፖለቲከኞች ድርጊቱን በፅኑ ማዉገዛቸዉን ቀጥለዋል።