ጀርመኖች በእስልምና ላይ ያደረባቸው ስጋት DW Amharic January 8, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከግማሽ በላይ የሚሆኑ ሙስሊም ያልሆኑ ጀርመኖች እስልምና እንደሚያሰጋቸው ይኽው የዳሰሳ ጥናት አሳይቷል ። ይህም ከሶስት ዓመት በፊት ከነበረው ሁኔታ ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ መሆኑ ተዘግቧል ።