የቦኮ ሃራም መስፋፋት DW Amharic January 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በናይጀርያ የሚንቀሳቀሰዉ ቦኮሀራም የሚባለው እስልምና አክራሪ ቡድን ጥቃት በጎረቤት ሃገራት በመዛመቱ በምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት ሥጋት ፈጥጥሯል። ቡድኑ ታኅሣሥ 26 ቀን፤ 20017 መጨረሻ በናይጀርያ የሚገኘዉን የአህጉሪቱን የጥምር ወታደራዊ ጦር ሰፈር በቁጥጥሩ ሥር ማድረጉ ይታወቃል።