ፔጊዳና ተቃዋሚዎቹ DW Amharic January 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፔጊዳ የተባለውን በአውሮፓ ፀረ እስልምና ንቅናቄን ዓላማ ና እንቅስቃሴ በመቃወም ትናንት ማምሻውን በበተለያዩ የጀርመን ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል ። በተመሳሳይ ጊዜ የንቅናቄው አባላትና ደጋፊዎቻቸውም በአንዳንድ የጀርመን ከተሞች አደባባይ ወጥተዋል ።