የደቡብ ሱዳን ግጭትና የታቀደው ምርጫ DW Amharic January 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የርስ በርስ ግጭት በየጊዜው በሚያገረሽባት በደቡብ ሱዳን ከጥቂት ወራት በኋላ አጠቃላይ ምርጫ እንደሚካሄድ የደቡብ ሱዳን መንግሥት ትናንት አስታውቋል። መንግስት በዚሁ ምርጫ ብዙዎች እንዲሳተፉ ለአማፅያን ምህረት እንደሚያደርግም ተናግሯል።