ጋሊፖሊ-900 ስደተኞቹ ከሞት ለጥቂት ዳኑ DW Amharic December 31, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢጣሊያ የባሕር ጠረፍ ጠባቂ ጦር ቃል አቀባይ ፊሊፖ ማሪኒ እንደሚሉት ባልደረቦቻቸዉ ባይደርሱ ኖሮ ዓለም በሌላ የባሕር ላይ ጥፋት ባዘነ ነበር።አብዛኞቹ ስደተኞች የሶሪያ ዜጎች ናቸዉ።