ልማታዊው ቀልድ

ልማታዊው ቀልድ
------------------------
--ኢትዮጵያ ውስጥ አንዲት ሴት ... አንዱን
ወንድ "3500 ብር
ሰረቀኝ " ብላ ትከሰዋልች :: ተከሳሹም
ፍርድ ቤት ቀርቦ የተባለውን ገንዘብ መስረቁን
ያምናል ::
የሰረቀበትን ምክንያትም ሲያስረዳ ደግሞ
"3500ቱ ብር ላይ ከራሴ 1500 ብር
ጨምሬበት ... የአባይ
ግድብ ቦንድ ገዛሁበት " ብሎ ያስረዳል ::
የህንን የሰሙት '"ልማታዊ " ዳኛ ...አንተ
"ልማታዊ ሌባ "
ስለሆንክ ... በነጻ ተለቀሀል ... ከሳሽህ
ደግሞ "የልማት አደናቃፊ " ስለሆነች
እንድትታሰር ወስነናል '
ብለው "ልማታዊ " ውሳኔአቸውን አሰሙ::