በአውሮጳ የ2014 አበይት ክስተቶች DW Amharic December 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ100 000 ሺ በላይ ስደተኞች አውሮጳ በተለይ ኢጣሊያ መግባታቸው፣ የቀኝ አክራሪዎች-የውጭ ሃገር ዜጎች ጥላቻ መባባስ፣ ብሎም በአውሮጳ ምክር ቤት አሸናፊ ሆነው መውጣት እንዲሁም ሌሎች አበይት ነጥቦች በዛሬው አውሮጳ እና ጀርመን ጥንቅራችን ተካቷል።