በአፍሪቃ ቀውስና መፃኢ ዕድሎች DW Amharic December 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢቦላ ተሐዋሲን ጨምሮ በአፍሪቃ የረሀብ አደጋም ስጋት እንደፈጠረ ተገለጠ። ከአፍሪቃ ጋር የሚደረግ የንግድ ግንኙነት ኅብረተሰቡን በማይጎዳ መልኩ መሆን እንደሚገባው የጀርመን መራሒተ-መንግሥት የአፍሪቃ ልዕክ ተገልጧል። የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት ኢቦላን ለመዋጋት ለሚያደርጉት ጥረት ጀርመን የምትሰጠው ድጋፍ እንደሚቀጥል አስታውቃለች።