የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት 20ኛ ዓመት፤ ገቢራዊነቱና ዉዝግቡ DW Amharic December 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዚያኑ ያክል ሕገ-መንግሥቱ የፀደቀበት ሃኛ ዓመት ከመከበሩ ከአንድ ቀን በፊት አዲስ አበባ ዉስጥ ለተቃዉሞ ሠልፍ አደባባይ ለመዉጣት የሞከሩ የከተማይቱ ነዋሪዎች፤ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችና አባላት በፀጥታ አስከባሪዎች መደብደብ፤መዋከብ፤ በጅምላ እየታፈሱ መታሰራቸዉ ተዘግቧል።