አራት የአፍጋኒስታን እስረኞች ከጓንታናሞ ነፃ ተለቀቁ DW Amharic December 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዬኤስ አሜሪካ ጓንታናሞ ኪዩባ በሚገኘዉ ወታደራዊ እስር ቤቷ የያዘቻቸዉን አራት የአፍጋኒስታን ዜጎች በነፃ ለቃ ወደ ሃገራቸዉ መላክዋን ዋሽንግተን የሚገኘዉ የዩኤስ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።