የ2014 የአፍሪቃ ዓበይት ክንውኖች DW Amharic December 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 2014 ዓም የዓለም አቀፉ ትኩረት በአፍሪቃ ላይ ያረፈበት ዓመት ነበር። ዓመቱ አራተኛው የአውሮጳ ህብረት እና የአፍሪቃ ጉባዔ፣ የመጀመሪያው የዩኤስ እና የአፍሪቃ መሪዎች ጉባዔ የተካሄደበት፣ ከፍተኛ የአፍሪቃ ባለሥልጣናት