ኬንያ፤ የመንግሥት ባልሆኑ ድርጅቶች ላይ የወሰደችዉ ጥብቅ ርምጃ ፤ ዴንማርክ ስለኤርትራ ስደተኞች ያወጣችዉ ዘገባና ማስተባበያዉ፤ …
በኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበራትን ሁኔታ የዳሰሰ ጥናትና ዉይይት መካሄዱ፤ ዴንማርክ ስለኤርትራ ስደተኞች ያወጣችዉ ዘገባና ማስተባበያዉ፤ ኬንያ፤ የመንግሥት ባልሆኑ ድርጅቶች ላይ የወሰደችዉ ጥብቅ ርምጃ እንዲሁም ጀርመን የተባበረችበት የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኞች ስልጠና…