የዴንማርክ ስለኤርትራ ስደተኞች ዘገባና ማስተባበያዉ DW Amharic December 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዴንማርክ መንግሥት ስለ ኤርትራ ስደተኞች የሚከተለዉን መርሕ እንዲቀየር ሃሳብ የሚያቀርበዉን የሐገሪቱን የስደተኛ ጉዳይ ዘገባ «ጥልቅ ስህተት ያዘል ዘገባ ሲል» የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት «HRW» አጣጣለ።