የኢትዮጵያ የግድግዳ ጡፍ DW Amharic December 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ የምዕራብ ሀገራቱ አይነት የግድግዳ ጡፍ ብዙም የተለመደ ባይሆንም፤ ድርጊቱ ኢትዮጵያ ውስጥም አለ። ስለ ግራፊቲ ይዘት እና ዓላማ በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንቃኛለን።