በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት የሚማቅቁት ኢትዮጵያውን DW Amharic December 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሳኡዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ቢኖራቸውም በግልጽ በማያውቁት ምክንያት ታስረናል ይላሉ።ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ተገቢውን ድጋፍ አላገኙም።