የአሜሪካና የኪዩባ አዲስ የዲፕሎማሲ ምዕራፍ DW Amharic December 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዬኤስ አሜሪካና ኪዉባ ከሃምስ ዓመታት በላይ ያቋረጡትን ዲፕሎማስያዊ ግንኙነት ማሻሻል እንደሚፈልጉ ከገለፁ በኋላ የዓለም መንግሥታት ዉሳኔዉን በደስታ ተቀበሉት።