የአሜሪካዊያን ሰልፍ ለፍትህ VOA Amharic December 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዩናይትድ ስቴትስ የፖሊስ ኃይል ፀጥታ የማስጠበቅ አሠራሮችን የሚለውጥ ህግ እንዲወጣ አሜሪካዊያን ቅዳሜ – ታኅሣስ 4/2007 ዓ.ም ትዕይንተ-ህዝብ አካሂደዋል።