ኢትዮጵያዊዉ ታዋቂ ጠበቃ ተከሰሱ DW Amharic December 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጠበቃ ተማም የተከሰሱት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሚባለዉ የመንግሥት መገናኛ ዘዴ ሥለተከሳሾች ያቀረበዉን ዘገባና የፀረ-ሽብር ሕጉን በመተቸታቸዉ ነዉ