ስደተኞችን የሚመለከተው የአውሮፓ መርሕ DW Amharic December 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከአፍሪቃና ከመካከለኛው ምሥራቅ፣ በጀልባ ፤ ባህር አቋርጠው አውሮፓ ለመግባት የሚሞክሩ ስደተኞች ቁጥር በየጊዜው በመናር ላይ ነው። ቁጥራቸው የሚያመዝነው የአፍሪቃ ስደተኞች መሆናቸውም ይነገራል። የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን