ታዋቂ ጋዜጠኞች እና ብሎገር አንድነት ፓርቲን ተቀላቀሉ

በዛሬው እለት 2/4/2007 ዓ.ም ከክልል የመጡ የአንድነት አመራሮች እንዲሁም የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ጋዜጠኛ ስለሺ ሀጎስ፤ ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ፤ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ታዋቂ ብሎገር እዩኤል ፍሰሀ በዛሬው እለት አንድነት ፓርቲን ተቀላቀሉ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉት ፓርቲዎች አንዱ አንድነት መሆኑን ጠቅሰው ፓርቲውን በመቀላቀላቸው የተሰማቸውን ደሰታ የላቀ መሆኑን ገልፀዋል፡፡10475522_312928188894477_1836558808400559906_n