Amharic የዓለም ምጣኔ ሀብት በ2015 DW Amharic Dec 11, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓለማችን የተለያዩ ቦታዎች የእርስ በርስ ግጭት፣ ጦርነት፣ ያለመረጋጋት እና ወረርሽኝ ሰፍኗል። እንዲያም ሆኖ ግን ሊሰናበት ጥቂት ቀናት በቀሩት የጎርጎሪዮሳዊው 2014 ዓም ውስጥ የዓለም ምጣኔ ሀብት ሦስት በመቶ እንዳደገ ተነግሯል። የምጣኔ ሀብቱ ጭንቀት ይልቁንስ ወደ ዩሮ ዞን የንግድ ቃጣና መሸጋገሩ እንደማይቀር ተገልጧል።