ቲምቡክቱ ፤ ሓቻምናና ዘንድሮ DW Amharic December 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሰሜን ማሊ ፤ ሰሐራ ምፍረ በዳ ጫፍ ላይ የምትገኘው ጥንታዊቷ ገናና የንግድ ማዕከል ቲምቡክቱ፣ እ ጎ አ በ 2012 ፣ ከአክራሪ ሙስሊሞች እጅ ከወደቀች ወዲህ የከተማይቱ የንግድ እንቅሥቃሴ ከቶውንም ማንሠራራት እንዳልቻለ ነው የሚነገረው።