ኢቦላና የአፍሪቃ መገናኛ ብዙኀን አቀራረብ DW Amharic December 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 10ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ መገናኛ ብዙኀን ጉባዔ፣ ትናንት ጧት አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምሮ ማምሻውን ተደምድሟል ።ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪቃ አገሮች የተውጣጡ ጋዜጠኞች በተሳተፉበት ጉባዔ የመነጋገሪያ አጀንዳው ኢቦላነበረ። አፍሪቃውያን ጋዜጠኞች