በማንዴላ የሙት ዓመት የማስጠንቀቅያ ደወል DW Amharic December 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ አፍሪቃዉ የነፃነት ታጋይና የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ኔልሰን ማንዴላ ልክ በዛሬዋ ቀን የዛሬ ዓመት ነበር ላይመለሱ ይህችን ዓለም የተሰናበቷት። በአንደኛ የሙት ዓመታቸዉ ዛሪ ታድያ የሀገሪቱ ነዋሪ ከዳር እስከ ዳር በቩቩዜላ ጡሩምባ፤ የፖሊስ እና የቀይ መስቀል ጡሩምባን በማስጮኽ ለስድስት ደቂቃ አስተጋብቶላቸዋል፤ አስቦአቸዋልም።