«ሀሳቡን ያገኘሁት ከዱባይ ነው» DW Amharic December 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ «አዲስ ሾፒንግ ፌስቲቫል» የተባለ ፌስቲቫል አዲስ አበባ ውስጥ በማካሄድ ላይ ይገኛል። ስለ ፌስቲቫሉ ምንነት እና ይዘት በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንቃኛለን።