የኒውዮርክ Grand Jury ውሳኔና ምላሹ! VOA Amharic December 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንድ ነጭ ፖሊስ ባልታጠቀ አፍሪካዊ አሜሪካዊ ግድያ ወንጀል እንዳይከሰስ የኒውዮርክ Grand Jury የደረሰበት ውሳኔ፥ የተቃውሞ ሰልፍና የፌዴራሉን ፍርድ ቤት ምርመራ አስከትሏል።