ተመላሽ ኢትዮጵያን ስደተኞች በኢትዮጵያ DW Amharic December 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት በአፅህሮቱ (IOM) ታንዛንያ ዉስጥ ታስረዉ የነበሩ 253 የኢትዮጵያ ስደተኞችን ባለፈዉ ሳምንት ወደ ሃገራቸዉ መልሶአል። ድርጅቱ እንዳስታወቀዉ ከታንዛንያ እስር ቤት ተለቀዉ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱት ስደተኞች መካከል 39 ኙ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ናቸዉ።