የ14ኛው ታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች DW Amharic November 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በዓመት አንዴ አዲስ አበባ ውስጥ ይካሄዳል። የዘንድሮው ማለትም 14ኛው የሩጫ ውድድር እንዴት አለፈ? አረንጓዴ እና ቀይ ቲሸርት ለብሰው ባለፈው እሁድ በሺ የሚቆጠሩ ፣ በተለያየ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገነኙ ኢትዮጵያውያን ፣ አዲስ አበባ የሚኖሩ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላትና