የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽ/ቤትና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውዝግብ

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት “ኢሕገ-መንግስታዊ” ያለውን ድርጊት ፈጽሟል፤ ሲል ለወነጀለው ተቃዋሚው የሰማያዊ ፓርቲን የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ጽፏል። ሰማያዊ ፓርቲና አጋሮቹ በበኩላቸው ማስፈራራትና አፈና የዴሞክራሲ ጥያቄዎችንና ሰላማዊ ሕዝባዊ የለውጥ እንቅስቃሴዎችን አይቀለብሱም፤ ሲሉ የተቃውሞ መግለጫ አውጥተዋል። የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ፤    

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*