ናይጀሪያና አሳሳቢው የፖለቲካ ሂደት DW Amharic November 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በመጨው የካቲት ወር በናይጄሪያ በሚደረገው ምክር ቤታዊ እና ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ የሚመለከታቸው ክፍሎች ሁሉ ከወዲሁ ርምጃ ካልወሰዱ እና ጥንቃቄ ካላደረጉ አመፅ ሊቀሰቀስ እና ኹከት ሊፈጠር እንደሚችል ዋና ጽሕፈት ቤቱን ብራስልስ ፣