አስቸጋሪው የደቡብ ሱዳን ውዝግብና ሽምግልናው DW Amharic November 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ነጭ ዐባይ አቋርጦ የሚያልፍባት የተፈጥሮ ውበትና የደለበ የተለያየ የማዕድናት ሀብት ያላት ፤ ደቡብ ሱዳን ፣ ነጻነት አውጃ 2 ዓመት ከመንፈቅ ከተጓዘች በኋላ ፣ ፕሬዚዳንቷ ሳልቫ ኪር ፣ አምና ታኅሳስ 6 ቀን 2006 ዓ ም፤ መፈንቅለ መንግሥት