የኢራን የአቶም መረሃ-ግብር የጊዜ ገደብ ይራዘም ይሆን? DW Amharic November 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢራንን የአቶም መረሃ-ግብርን በተመለከተ የጋራ ነጥብ ላይ እስካሁን አልተደረሰም። የኢራንን የአቶም መረሃ- ግብር በተመለከተ ቪየና ላይ በተደረገዉ ዉይይት በቂ ዉጤት ላይ ባለመደረሱ የቴህራን መንግስት የተጨማሪ የግዜ ገደብ እንዲሰጥ ጠይቋል።