የዩጋንዳዉ አማፂ ቡድን ግፍ DW Amharic November 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ።«ልጁ ወላጆቹን እንዲገድል ይታዘዛል።ልጁ ትዕዛዙን ሲፈፅም ወድሞቹ፤የአክስት አጎት ልጁቹ እና ሌሎች ዘመዶቹም እንዲያ ይገደዳሉ።ከዚያ በሕዋላ ገዳዩን ወላጆቹን ወይም ዘመዶቻችንን የገደለ እያሉ እረፍት ያሳጡታል።እሱም እነሱም የተሠራዉን አይረሱም