በቤሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኢቦላ ታይቶአል መባሉ እና ማስተባበያው DW Amharic November 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ በኢትዮጵያ ሶስት የኢቦላ ተጠርጣሪ ህሙማን ተገኙ የሚል ደብዳቤ እየተሰራጨ ነው። የክልሉ ጤና ቢሮ ደብዳቤውን እንደማያውቀው የኢቦላ በሽታም በክልሉ አለመኖሩን አስታውቋል።