ያልለየለት የቡርኪና ፋሶ ዕጣ DW Amharic November 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በቡርኪና ፋሶ የቀድሞው ፕሬዚደንት ብሌዝ ካምፓዎሬ በሕዝብ ኃይል የታከለበት ተቃውሞ ከሥልጣናቸው ወርደው ወደ ጎረቤት ኮት ዲቯር ሸሽተዋል። ሕዝቡ ካምፓዎሬ በህገ መንግሥቱ ላይ ማሻሻያ በማስደረግ የሥልጣን ዘመናቸውን ለማራዘም ያደረጉትን ጥረት በመቃወም ያካሄደው ዓመፅም አብቅቷል።