ጀርመኖች የባህል ትስስር ከ 25 ዓመት ዉሕደት በኋላ DW Amharic November 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በቀድሞዋ ምሥራቅ ጀርመን ይኖሩ የነበሩትና የዚያን ግዜዎቹ ኢትዮጵያዉያን የከፍተኛ ተቋም ተማሪዎች የሁለቱን ጀርመኖች ዉሕደት እንዴት አገኙት። የቀድሞቆቹ ተማሪዎች የዛሪዋን ጀርመንና ከዉሕደቱ በፊት የዛሬ 25 ዓመቱን የምሥራቅ ጀርመን የባህልና ኑሮ ልዩነት እንዲሁም ትስስር እንዲያጫዉቱን ጋብዘናል።