ሕዝብን ያስመረረው የቴሌኮም አገልግሎት DW Amharic November 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ እና በክልሎች በሚሰጠው አገልግሎቱ ላይ የሚታየው ጉድለት ተጠቃሚዎችን ቅር አሰኘ። በተለይ ተገልጋዮች በሞባይል ስልክ እና በኢንተርኔት መቆራረጥ እጅግ መማረራቸውን ከመግለጽ ወደኋላ አላሉም።