የአሜሪካዉ ናሳ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ጉብኝት DW Amharic November 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ የኅዋ ምርምር (NASA) ዋና አስተዳዳሪ ቻርልስ ቦልደን በኢትዮጵያ ባደረጉት ጉብኝት ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋ ቆይታ አደረጉ።