የጥሬ ሀብት ንግድ ማሽቆልቆል እና አፍሪቃ DW Amharic November 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአሁኑ ወቅት በዓለም ገበያ የጥሬ ሀብት ዋጋ እጅግ አሽቆልቁሎአል። በጥሬ ሀብቱ ዋጋ መቀነስ የተጎዳዉ ደግሞ ደሃዉ የአፍሪቃ ኅብረተሰብ ነዉ።