በሕገ ወጥ መንገድ የቴሌኮም መሳሪዎችን በማስገባት የተጠረጠሩ ሰዎች ተያዙ፤ VOA Amharic November 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሕገ ወጥ መንገድ የቴሌኮምዩኒኬሽን መሳሪዎችን በማስገባት የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተዘገበ። ከተጠርጣሪዎቹ መካከል የውጭ አገር ዜጎች እንደሚገኙባቸው ተገልጿል። ድርጊቱ አገሪቱን በብዙ ሚሊዮን ዶላር እንዳሳጣትም ዘገባዎቹ አመልክተዋል።