የኤቦላ ስርጭት መስፋፋት እና ተፅዕኖው DW Amharic November 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው መጋቢት ወር በምዕራብ አፍሪቃ ኤቦላ ከተከሰተ ወዲህ ገደማ ከ13,000 የሚበልጥ ሰው በወረርሽኙ አስተላላፊ ተሀዋሲ ሲጠቃ ፣ ከዚሁ መካከል ወደ 5,000 ሰው ሞቶዋል።