የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ በብራስልስ DW Amharic November 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የታሰሩ የፖለቲካ አባላት እና ጋዜጠኞች ይፈቱ፣ በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ነፃነት እንሻለን በማለት በርካታ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በቤልጄም መዲና ብራስልስ ሰልፍ ወጥተዋል።