ማኅበረሰባዊ ሂስ DW Amharic November 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «ባርያዉ» በሚል መጠርያዉ የሚታወቀዉ ወጣት ሰመረ ካሳ በመድረክ በሚያቀርባቸዉ አዝናኝና አስተማሪ ቀልዶቹ ተወዳጅነቱ ታዋቂነቱ እየጎላ መጥቶአል። በዕለቱ ዝግጅታችን ባርያዉን ከነቀልዱ ይዘን «ሂስ የማኅበረሰብ አረም መንቀያ መሳርያ ነዉ» ያሉንን ምሑራን ጋብዘን የሂስን ምንነት ለማየት ቀርበናል።